ፖለቲካአፍሪቃየሚያዝያ 10 ቀን 2016 ዓ.ም. የዜና መጽሔትTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoፖለቲካአፍሪቃ14 ሚያዝያ 2016ሰኞ፣ ሚያዝያ 14 2016ከራያ አላማጣና ሌሎች ወረዳዎች በርካታ ህዝብ እየተፈናቀሉ ስለመሆናቸው፤ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ በኢትዮጵያ የሚገኙ የ 7 ሀገራት ኤምባሲዎች በጋራ ያወጡት መግለጫ ፤ የደቡብ ሱዳን ታጣቂዎች እና ጸረ ሰላም የተባሉ ኃይሎች በጋምቤላ ስላደረሱት ጥቃት፣ የኢትዮጵያ ባለስልጣናት ሰሞኑን ከዓለም ባንክ እና የዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት ጋር ስላደረጉት ውይይት እና በሃሰተኛ ሰነድ ገንዘብ በማዘዋወር የተጠረጠሩት የሃይማኖት አባት ጉዳይhttps://p.dw.com/p/4f4GLማስታወቂያ