1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሶማሌላንድ ዕውቅና ለማግኘት በባሕር ዳርቻዋ ተስፋ ሰንቃለች

Eshete Bekele
ዓርብ፣ ግንቦት 9 2016

የነጻነት በዓሏን ነገ ቅዳሜ የምታከብረው የሶማሌላንድ ልሒቃን ለሦስት አስርት ዓመታት የጠበቁት ዕውቅና እየቀረበ ነው የሚል ተስፋ ሰንቀዋል። ተስፋቸው ከኢትዮጵያ ጋር የተፈረመው የመግባቢያ ሥምምነት በሚቀጥሉት ወራት ተጠናቆ ተግባራዊ ይሆናል ከሚል የመነጨ ነው።

https://p.dw.com/p/4g0kZ